Wednesday, January 15, 2014

Ny alarmerende landinformasjon om Etiopia

Regjeringens gjennomgående tone om at «det er trygt å returnere til Etiopia» er fullstendig på kollisjonskurs med ny Landinfo og Noas’ nye landrapport.
Det har lenge vært merkelig stille om returavtalen, i alle fall i media. Innad i storting og regjering ser det derimot ut for å være voksende uenighet om en returavtale som er gjennomsyret av
usikkerhet og som muliggjør tvangsretur til et ettpartidiktatur som har enorme brudd på menneskerettighetene. Ny Landinfo og Noas’ landrapport fra august 2012 bekrefter galskapen klarere
enn noen gang.

Torbjørn Røe Isaksen om Ytringsfrihetens helter


ይድረስ አሁን የ’ሞረሽ ወገኔ’ ለተሰኘው ቡድን ሊቀመንበር፥ ትላንት ደግሞ የደርግ ልሣን ለነበረው “ሠርቶ አደር ጋዜጣ” አዘጋጅ: ተክሌ የሻውና ተመሳሳይ የዛገ አስተሳሰብ አላዛኆች: ክፍል አንድ

ጃንዋሪ 15, 2014 ቃሉ ኩሽ

"የኣኖል ሃዉልት ጉዳይ... ኣሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆን"- (ሞረሽ ወገኔ)" በሚል ርእስ ስር ሞረሽ ወገኔ በሚባል ስም ዘ-ሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ የሰፈረዉን ድርሰት ላይ ጥቂት ለማለት ኣሰብኩ። በነገራችን ላይ ይህ ሰዉ ኣቶ ይሁን ወይም ወይዘሮ ምንነቱ አይታወቅም።

የሃበሻ መዝሙርና የዉሸት ኢትዮጵያ የ3000 ዘመን ቅኝት

በኣሁኑ ጊዜ የጥቁሩን ሂትለር መቶኛ ኣመት ለማክበር በኣማራ ቹቭንስቶች ሽር ጉዱ ኣሻሻ ገዳሜ ንሮዋል። 

"ከታሪክ እንደምንገነዘበዉ ዳግማዊ ኣፄ ሚኒልክ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸዉ ነግስታት ዉስጥ እጅግ ከፍተኛ ታሪካዊ ተግባሮችኝ ያከናወኑ ከሚባሉት ጥቂቶች መካከል ኣንዱ ናቸዉ። የኢትዮጵያን ኣንድነት በማጠናከር ረገድ ከኣፄ አምደጽዮን ወድህ የተነሱት ትልቁ ሀገር ገንቢ ናቸዉ።" በማለት ይጀምራል ጽሁፉ፡

ስለ ኢትዮጵያ ድንበር ኣፄ ሚኒልክ የምያዉቁት ነገር አልነበረም። እንኳን የኢትዮጵያን ይቅርና የሃበሻን የትነት እንኳን ኣያውቅም። ምናልባት ከመንዜ ወደ ጎንደር የሄዱበት የእግር መንገድና ወደ መንዝ የተመለሱበትን ያዉቁ ይሆናል። ሚኒልክ ዘመናዊ ትምህርት ይቅርና የቤተ ክህነቱንም በቅጡ ኣያዉቅም። በወቅቱ ኣገልጋዩና ኣማካሪዉ የነበረዉ የስዉስ ተወላጅ ኢንጂነር ኣልፍሬድ እልግ ነዉ ሁሉን ነገር የምያቀነባብረዉ። ሌላዉ ደግሞ የወቅቱ የካርታ ስራ ባለሙያ የነበረ ሜጀር (ሻለቃ)ሃሪስ የተባለ የእንጊልዝ ተወላጅ ነዉ። ስለዚህ ጥንታዊትዋ ኢትዮጵያ ለሚኒልክ የጭለማ ራዕይ ነዉ። ምክንያትም እነሱ የፈጠርዋት "የሃበሻ ኢትዮጵያን" ነዉ። በነገራችን ራሳቸዉ እንደነገሩን ከሆነ "ሃበሻ" ማለት "ዲቃላ" ማለት ነዉ።

ቀዳማዊ ሚኒልክ ዲቃላ ነዉ። ይኩኑ ኣምላክ ዲቃላ ነዉ። ዳግማዊ ሚኒልክ ዲቃላ ነዉ። ኃይለ ስላሴ ዲቃላ ነዉ። የኣርማን፨ ህንድ ክልስ ነዉ፥ ኣባቱ የተባሉት ራስ መኮንን በሃበሾች ስለተኮላሹ ኣይወልዱም።

Monday, January 13, 2014

must read this heart breaking stories of ethiopian immigrants returning from saudi arabis

ADDIS ABABA Ethiopia- when ethiopia started repatriating its citzens living illegally i sSaudi Arabia last month, 30,000 people were expected to return. today four times that amount have been repatriated-with numbers still swelling daily -straining agencies to support one of the largest human airlift operations recent history.

Tuesday, January 7, 2014

Ethiopia’s Court Sentences Oromo Political Prisoners

Ethiopian Federal Court gave a prison sentence to an Oromo nationalist and political prisoner from three to twelve years in prison.

Saturday, January 4, 2014

Letter of Complaint to DW from Oromo Students; RE: Defamatory and Discriminatory DW Amharic Program Against the Oromo People

The following is a letter of complaint to the Broadcasting Board of the (DW – popularly known as the ‘German Radio’) from the Union of Oromo Students in Europe-Germany (UOSG) regarding the DW Amharic Service’s defamatory and discriminatory program against the Oromo people.